ዘፀአት 13:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ በዚች ዕለት በአቢብ ወር ወጥታችኋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እናንተ ዛሬ በአቢብ ወር ወጥታችኋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በዚህ ቀን፥ የዓመቱ መጀመሪያ በሆነው በአቢብ ወር ግብጽን ለቃችሁ ወጥታችኋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እናንተ በዚች ቀን በሚያዝያ ወር ወጥታችኋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እናንተ ዛሬ በአቢብ ወር ወጥታችኋል። 参见章节 |