Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




አስቴር 9:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ፖርሻንዳታን፣ ደልፎንን፣ አስፓታን፣

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7-10 ከነዚህም ውስጥ ፓርሻንዳታ፥ ዳልፎን፥ አስፓታ፥ ፖራታ፥ አዳልያ፥ አሪዳታ፥ ፓርማሽታ፥ አሪሳይ፥ አሪዳይና ዋይዛታ ተብለው የሚጠሩት የሃመዳታ ልጅ የሆነው የአይሁድ ጠላት የሃማን ልጆች ይገኙባቸዋል፤ ይህ ሁሉ ሲሆን የንብረት ዝርፊያ አላካሄዱም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7-8 ፈርሰኔስ፥ ደልፎን፥ ፋስጋ፥ ፋረዳታ፥

参见章节 复制




አስቴር 9:7
4 交叉引用  

ሐማ ስለ ሀብቱ ታላቅነት፣ ስለ ልጆቹ ብዛት እንዲሁም ንጉሡ የቱን ያህል እንዳከበረው፣ ከሌሎቹም መኳንንትና ሹማምት ይበልጥ እንዴት ከፍ ከፍ እንዳደረገው እያጋነነ ነገራቸው።


አይሁድ በሱሳ ግንብ ዐምስት መቶ ሰው ገደሉ፤ አጠፉም።


ፖራታን፣ አዳልያን፣ አሪዳታን፣


አምላክህ እግዚአብሔር ርስት አድርጎ በሚሰጥህ ምድር ዙሪያ ካሉት ጠላቶችህ ሁሉ ባሳረፈህ ጊዜ፣ ከሰማይ በታች ያለውን የአማሌቅን መታሰቢያ ደምስስ፤ ከቶ እንዳትረሳ!


跟着我们:

广告


广告