አስቴር 9:32 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 የአስቴር ዐዋጅ ስለ ፉሪም የወጣውን ሥርዐት አጸና፤ ይህም በመዝገብ ተጻፈ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ስለ ፑሪም ሕግና ሥርዓት የተነገረውን ለማጠናከር ንግሥት አስቴር የላከችው የደብዳቤ ትእዛዝ በልዩ የብራና ጥቅል እንዲጻፍ ተደረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 የአስቴርም ትእዛዝ ይህን የፉሪምን ነገር አጸና፥ በመጽሐፍም ተጻፈ። 参见章节 |