አስቴር 9:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ንጉሡም ይህ እንዲሆን አዘዘ። በሱሳ ዐዋጅ ተነገረ፤ ዐሥሩንም የሐማ ወንዶች ልጆች ሰቀሏቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ይህም እንዲፈጸም ንጉሡ ትእዛዝ ሰጠ፤ በሱሳ ከተማም እንደገና ዐዋጅ ተነገረ፤ የሃማን ዐሥር ልጆች አስከሬንም በይፋ ለሕዝብ እንዲታይ ተደርጎ ተሰቀለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ንጉሡም ይህ ይደረግ ዘንድ አዘዘ፥ አዋጅም በሱሳ ተነገረ፥ አሥሩንም የሐማን ልጆች ሰቀሉ። 参见章节 |