አስቴር 5:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሐማ ግን እንደ ምንም ራሱን ተቈጣጥሮ ወደ ቤቱ ሄደ። ወዳጆቹንና ሚስቱን ዞሳራን አስጠርቶ በአንድነት ከሰበሰባቸው በኋላ፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ሆኖም እንደምንም ራሱን ተቈጣጥሮ በመታገሥ ወደ ቤቱ ደረሰ፤ ከዚህ በኋላ ወዳጆቹን ወደ ቤቱ ጠርቶ ሚስቱ ዜሬሽም አብራ እንድትገኝ አደረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ሐማ ግን ታግሦ ወደ ቤቱ ሄደ፥ ልኮም ወዳጆቹንና ሚስቱን ዞሳራን አስጠራ። 参见章节 |