አስቴር 3:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ታዲያ በንጉሡ በር ያሉት የንጉሡ አገልጋዮች መርዶክዮስን፣ “የንጉሡን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋለህ?” ሲሉ ጠየቁት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በቤተ መንግሥት ሥራ ላይ የተመደቡ ሌሎች ባለሥልጣኖች መርዶክዮስን “የንጉሡን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋለህ?” እያሉ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በንጉሡም በር ያሉት የንጉሡ ባሪያዎች መርዶክዮስን፦ የንጉሡን ትእዛዝ ለምን ትተላለፋለህ? አሉት። 参见章节 |