ኤፌሶን 6:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በተረፈ በጌታ በኃይሉ ብርታትም ጠንክሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በቀረውስ በጌታና በእርሱም ታላቅ ኀይል በርቱ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እንግዲህስ ወዲህ በእግዚአብሔርና በኀይሉ ጽናት በርቱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 参见章节 |