ኤፌሶን 5:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ቀኖቹ ክፉ ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን በሚገባ ዋጁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ይህ ዘመን ክፉ ስለ ሆነ በማናቸውም አጋጣሚ ጊዜ ተጠቀሙ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ቀኖች ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። 参见章节 |