ኤፌሶን 5:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በድብቅ የሚሠሩትን ነገር መናገር ራሱ አሳፋሪ ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳን ያስነውራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በጨለማ የሚኖሩ ሰዎች በስውር ስለሚያደርጉት ነገር መናገር እንኳ ያሳፍራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በስውር የሚሠሩት ሥራ ለመናገር የሚያሳፍር ነውና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ 参见章节 |