ኤፌሶን 4:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እናንተ ግን ክርስቶስን ያወቃችሁት እንደዚህ ባለ መንገድ አይደለም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እናንተ ግን ክርስቶስን እንደዚህ አልተማራችሁም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እናንተ ግን ስለ ክርስቶስ የተማራችሁት እንዲህ አይደለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እናንተ ግን ክርስቶስን የተማራችሁት እንደዚህ አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 እናንተ ግን ክርስቶስን እንደዚህ አልተማራችሁም፤ 参见章节 |