ኤፌሶን 2:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ማንም እንዳይመካ በሥራ አይደለም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ የመጣም አይደለም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ማንም ሰው እንዳይመካ፥ የመዳን ጸጋ የተገኘው በሥራ አይደለም፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የሚመካም እንዳይኖር በምግባራችን አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። 参见章节 |