Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 6:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 በቤትህም መቃኖች፥ በቅጽርህም በሮች ላይ ጻፈው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 በቤትህ ደጃፍ መቃኖችና በቅጽር በሮችህ ላይ ጻፋቸው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በቤ​ት​ህም መቃ​ኖች፥ በደ​ጃ​ፍ​ህም በሮች ላይ ጻፈው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው።

参见章节 复制




ዘዳግም 6:9
7 交叉引用  

ከዚያም ከደሙ ወስደው የጠቦቶቹ ሥጋ የሚበላበትን የእያንዳንዱን ቤት ደጃፍ መቃንና ጕበን ይቀቡ።


አሁንም ሂድ፤ በሰሌዳ ላይ ጻፍላቸው፤ በጥቅልል መጽሐፍ ላይ ክተብላቸው፤ ለሚመጡትም ዘመናት፣ ለዘላለም ምስክር ይሆናል፤


ከመዝጊያሽና ከመቃንሽ ጀርባ፣ የጣዖት ምስሎችሽን ሰቀልሽ፤ እኔን ትተሽ መኝታሽን ገላለጥሽ፤ በላይም ወጥተሽ በጣም ገለጥሽው፤ መኝታቸውን ከወደድሽላቸው ጋራ ስምምነት አደረግሽ፤ ዕርቃናቸውንም አየሽ።


እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “አንባቢው እንዲፈጥን፣ ራእዩን ግልጽ አድርገህ በጽላት ላይ ጻፍ።


እነዚህን ቃሎቼን፣ በልባችሁና በአእምሯችሁ አኑሯቸው፤ በእጆቻችሁ ላይ ምልክት አድርጋችሁ እሰሯቸው፣ በግንባራችሁም ላይ ይሁኑ።


በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው፤


跟着我们:

广告


广告