ዘዳግም 5:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 “ሄደህ ወደየድንኳናቸው እንዲመለሱ ንገራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 አሁንም ሂድና፦ “ወደ ድንኳናችሁ ተመለሱ” ብለህ ንገራቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አሁንም ሂድና ወደየድንኳናቸው እንዲመለሱ ንገራቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ሄደህ፦ ወደ ቤቶቻችሁ ተመለሱ በላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ሄደህ፦ ወደ ድንኳናችሁ ተመለሱ በላቸው። 参见章节 |