Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 33:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ከጥንት ተራሮች በተገኘ ምርጥ ስጦታ፣ በዘላለማዊ ኰረብቶች ፍሬያማነት፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ከቀደሙትም ከጥንት ተራሮች ከፍተኛነት፥ በዘለዓለሙም ኮረብቶች ገናንነት፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 እንዲሁም ከጥንት የነበሩ ተራሮቻቸውና ከኮረብቶቻቸው በተትረፈረፈ ምርጥ ምርት የበለጸጉ ይሁኑ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ከቀ​ደ​ሙ​ትም ተራ​ሮች ከፍ​ተ​ኛ​ነት፥ ከዘ​ለ​ዓ​ለሙ ኮረ​ብ​ቶች ራሶች፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 በቀደሙትም ተራሮች ከፍተኛነት፥ 2 በዘላለሙም ኮረብቶች ገናንነት፥

参见章节 复制




ዘዳግም 33:15
4 交叉引用  

ከጥንት ተራሮች በረከት፣ ከዘላለም ኰረብቶች ምርቃት ይልቅ፣ የአባትህ በረከት ይበልጣል። ይህ ሁሉ በዮሴፍ ራስ ላይ ይውረድ፤ በወንድሞቹ መካከል አለቃ በሆነውም ግንባር ላይ ይረፍ።


ቆመ፤ ምድርን አንቀጠቀጠ፤ ተመለከተ፤ ሕዝቦችን አብረከረከ፤ የዘላለም ተራሮች ተፈረካከሱ፤ የጥንት ኰረብቶችም ፈራረሱ፤ መንገዱ ዘላለማዊ ነው።


ፀሓይ በምታስገኘው ምርጥ ፍሬ፣ ጨረቃም በምትሰጠው እጅግ መልካም ምርት፤


እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ ጌታ እስከሚመጣ ድረስ ታገሡ። ገበሬ መሬቱ መልካምን ፍሬ እስከሚሰጥ ድረስ እንዴት እንደሚታገሥ፣ የፊተኛውንና የኋለኛውን ዝናብ እንዴት እንደሚጠባበቅ አስተውሉ።


跟着我们:

广告


广告