Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 32:45 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 ሙሴም እነዚህን ቃሎች ሁሉ ለመላው እስራኤል ተናግሮ ከጨረሰ በኋላ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 ሙሴ እነዚህን ቃላት ሁሉ ለመላው እስራኤል አሰምቶ ከጨረሰ በኋላ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 ሙሴ እነዚህን ቃላት ሁሉ ለሕዝቡ አሰምቶ ከጨረሰ በኋላ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 ሙሴም ይህን ቃል ሁሉ ለእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ተና​ግሮ ፈጸመ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 ሙሴም ይህን ቃል ሁሉ ለእስራኤል ሁሉ ተናግሮ ፈጸመ።

参见章节 复制




ዘዳግም 32:45
2 交叉引用  

ሙሴም ከነዌ ልጅ ከኢያሱ ጋራ መጥቶ የዚህን መዝሙር ቃሎች በሕዝቡ ጆሮ ተናገረ።


እንዲህ አላቸው፤ “የዚህን ሕግ ቃሎች ሁሉ በጥንቃቄ ይጠብቁ ዘንድ ልጆቻችሁን እንድታዝዟቸው፣ እኔ ዛሬ በግልጽ የምነግራችሁን ቃሎች ሁሉ በልባችሁ አኑሩ።


跟着我们:

广告


广告