ዘዳግም 32:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በባዕዳን አማልክታቸው አስቀኑት፤ በአስጸያፊ ጣዖቶቻቸውም አስቈጡት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በባዕዳን አማልክታቸው አስቀኑት፥ በርኩሰታቸውም አስቆጡት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እግዚአብሔርን በጣዖት አምልኮ አስቀኑት፤ በሚያደርጉትም ክፉ ነገር ሁሉ አስቈጡት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በዚህ በልዩ ጣዖት አነሣሡኝ፤ በርኵሰታቸውም አስመረሩኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በሌሎች አማልክት አስቀኑት፥ 2 በርኩሰታቸውም አስቈጡት። 参见章节 |