ዘዳግም 3:29 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ስለዚህ እኛ በቤተ ፌጎር አጠገብ ባለው ሸለቆ ውስጥ ቈየን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 “እኛም በቤተፌዖር ፊት ለፊት በሸለቆው ውስጥ ተቀመጥን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 “ከዚህም የተነሣ በቤትፔዖር ከተማ ፊት ለፊት ባለው ሸለቆ ውስጥ ቈየን።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በቤተ ፌጎርም ፊት ለፊት በሸለቆው ውስጥ ተቀመጥን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በቤተፌጎርም ፊት ለፊት በሸለቆው ውስጥ ተቀመጥን። 参见章节 |