ዘዳግም 29:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ልጆቻችሁና ሚስቶቻችሁ ዕንጨትህን እየፈለጡ፣ ውሃህንም እየቀዱ በሰፈርህ የሚኖሩ መጻተኞችም ዐብረውህ ቆመዋል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ልጆቻችሁና ሚስቶቻችሁ፥ በሰፈራችሁም ያለ እንጨትህን የሚቆርጥ ውኃህንም የሚቀዳ መጻተኛ አብረውህ ቆመዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሴቶቻችሁም፥ ልጆቻችሁም ከእንጨት ለቃሚያችሁ እስከ ውኃ ቀጃችሁ በሰፈራችሁ ያለ መጻተኛ፤ 参见章节 |