ዘዳግም 28:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስትገባ ትባረካለህ፤ ስትወጣም ትባረካለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 “ስትገባ ትባረካለህ፤ ስትወጣም ትባረካለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 “እግዚአብሔር መግባትህንና መውጣትህን ይባርክልሃል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አንተም በመግባትህ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ቡሩክ ትሆናለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 አንተም በመግባትህ ቡሩክ ትሆናለህ፥ በመውጣትህም ቡሩክ ትሆናለህ። 参见章节 |