ዘዳግም 28:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በከተማ ትረገማለህ፤ በዕርሻም ትረገማለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 “በከተማ ትረገማለህ፤ በዕርሻም ትረገማለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 “በከተማም፥ በገጠርም የተረገምክ ትሆናለህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በከተማ ርጉም ትሆናለህ፤ በእርሻም ርጉም ትሆናለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በከተማ ርጉም ትሆናለህ፥ በእርሻም ርጉም ትሆናለህ። 参见章节 |