ዘዳግም 24:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከቤቱ ከወጣች በኋላ ሌላ ባል ብታገባ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከቤቱ ከወጣች በኋላ ሌላ ባል ብታገባ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እንደገናም ሌላ ባል ታገባ ይሆናል፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከቤቱም ከወጣች በኋላ ሌላ ወንድ ብታገባ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ከቤቱም ከወጣች በኋላ ሌላ ወንድ ብታገባ፥ 参见章节 |