Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 22:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 አንድ ሰው የታጨች ድንግል በከተማ ውስጥ አግኝቶ ከርሷ ጋራ ቢተኛ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 “ማናቸውም ሰው ድንግልና ያላትን ልጃገረድ ቢያጭ፥ ሌላ ሰውም በከተማ ውስጥ አግኝቶ ከእርሷ ጋር ቢተኛ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 “አንድ ሰው በአንዲት ከተማ ለሌላ ሰው ከታጨች ድንግል ጋር ተኝቶ ቢገኝ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 “ለወ​ንድ የታ​ጨች ድን​ግል ልጅ ብት​ኖር፥ ሌላ ሰውም በከ​ተማ ውስጥ አግ​ኝቶ ከእ​ር​ስዋ ጋር ቢተኛ፥ ሁለ​ቱን ወደ​ዚ​ያች ከተማ በር አው​ጡ​አ​ቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ማናቸውም ሰው ድንግልና ያላትን ልጃገረድ ቢያጭ፥ ሌላ ሰውም በከተማ ውስጥ አግኝቶ ከእርስዋ ጋር ቢተኛ፥

参见章节 复制




ዘዳግም 22:23
4 交叉引用  

“ ‘አንድ ሰው ለሌላ ከታጨች ሴት ባሪያ ጋራ ግብረ ሥጋ ቢፈጽም፣ ሴቲቱም ያልተዋጀች ወይም ነጻ ያልወጣች ብትሆን ይቀጣል፤ ነገር ግን ሴቲቱ ነጻ ስላልወጣች አይገደሉም።


ሚስት አጭቶ ያላገባት አለን? ወደ ቤቱ ይመለስ፤ አለዚያ በጦርነቱ ይሞትና ሌላ ሰው ያገባታል።”


ልጃገረዲቱ በከተማ ውስጥ እያለች አስጥሉኝ ብላ ስላልጮኸች፣ ሰውየውም የሌላን ሰው ሚስት አስገድዶ ስለ ደፈረ፣ ሁለቱንም ወደ ከተማ ደጃፍ ወስዳችሁ እስኪሞቱ ድረስ በድንጋይ ውገሯቸው። ክፉውን ከመካከልህ ማስወገድ አለብህ።


跟着我们:

广告


广告