Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 21:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13 ስትማረክ የለበሰችውንም ልብስ ታውልቅ፤ እቤትህ ተቀምጣ ለአባትና ለእናቷ ወር ሙሉ ካለቀሰችላቸው በኋላ፣ ልትደርስባትና ባል ልትሆናት፣ እርሷም ሚስት ልትሆንህ ትችላለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ስትማረክ የለበሰችውንም ልብስ ታውልቅ፤ እቤትህ ተቀምጣ ለአባትና ለእናቷ ወር ሙሉ ካለቀሰችላቸው በኋላ፥ ልትደርስባትና ባል ልትሆናት፥ እርሷም ሚስት ልትሆንህ ትችላለች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

13 ልብስዋን ትለውጥ፤ እርስዋም ከአንተ ጋር በቤትህ ተቀምጣ እስከ አንድ ወር ድረስ በጦርነት ስለሞቱት ወላጆችዋ ታልቅስ፤ ከዚያም በኋላ ሚስት አድርገህ ታገባታለህ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 የተ​ማ​ረ​ከ​ች​በ​ት​ንም ልብስ ታወ​ል​ቅ​ላ​ታ​ለህ፤ በቤ​ት​ህም ታስ​ቀ​ም​ጣ​ታ​ለህ፤ ስለ አባ​ቷና ስለ እናቷ አንድ ወር ሙሉ ታለ​ቅ​ሳ​ለች፤ ከዚ​ያም በኋላ ትደ​ር​ስ​ባ​ታ​ለህ፤ ባልም ትሆ​ና​ታ​ለህ፤ እር​ስ​ዋም ሚስት ትሆ​ን​ል​ሃ​ለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

13 የተማረከችበትንም ልብስ ታወልቃለች፥ በቤትህም ተቀምጣ ስለ አባትዋና ስለ እናትዋ አንድ ወር ሙሉ ታለቅሳለች፤ ከዚያም በኋላ ትደርስባታለህ፥ ባልም ትሆናታለህ፥ እርስዋም ሚስት ትሆንልሃለች።

参见章节 复制




ዘዳግም 21:13
3 交叉引用  

እኔም፣ “ከእኔ ጋራ ብዙ ቀን ተቀመጪ፤ አታመንዝሪ ወይም ሌላ ሰው አትውደጂ፤ እኔም ከአንቺ ጋራ እኖራለሁ” ብዬ ነገርኋት።


跟着我们:

广告


广告