Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 19:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ተንኰለኛ የሆነ ምስክር አንድን ሰው በሐሰት ቢከስስ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ተንኰለኛ የሆነ ምስክር አንድን ሰው በሐሰት ቢከስ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 አንድ ክፉ ሰው ሌላውን ሰው በሐሰት ወንጅሎ ቢከሰው፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በዐ​መፃ ይከ​ስ​ሰው ዘንድ በሰው ላይ ሐሰ​ተኛ ምስ​ክር ቢቆም፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 በዓመፃ ይከስሰው ዘንድ በሰው ላይ ሐሰተኛ ምስክር ቢቆም፥

参见章节 复制




ዘዳግም 19:16
9 交叉引用  

ለጠላቶቼ ፍላጎት አሳልፈህ አትስጠኝ፤ የሐሰት ምስክሮች ተነሥተውብኛልና፣ ዐመፃ የሚረጩ ናቸው።


ጨካኝ ምስክሮች ተነሡ፤ ስለማላውቀውም ነገር ጠየቁኝ።


ታማኝ ምስክር አይዋሽም፤ ሐሰተኛ ምስክር ግን ውሸትን ይዘከዝካል።


ሐሰተኛ ምስክር ከቅጣት አያመልጥም፤ ውሸት የሚነዛም ሳይቀጣ አይቀርም።


እንዲህ ብለው የሚመሰክሩ የሐሰት ምስክሮችንም አቆሙበት፤ “ይህ ሰው በዚህ በተቀደሰው ስፍራና በሕጉ ላይ የስድብ ቃል መናገሩን በፍጹም አልተወም፤


በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።


跟着我们:

广告


广告