ዘዳግም 18:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፤ “የተናገሩት መልካም ነው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጌታ እንዲህ አለኝ፤ ‘የተናገሩት መልካም ነው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ስለዚህም እግዚአብሔር (ጥያቄው ተገቢ ነው) አለኝ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እግዚአብሔርም አለኝ፦ ለአንተ የተናገሩት ሁሉ ልክ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እግዚአብሔርም አለኝ፦ የተናገሩት መልካም ነው፤ 参见章节 |