ዘዳግም 16:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 አምላክህ እግዚአብሔር የሚጠላውን ማምለኪያ ዐምድ ለአንተ አታቁም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጌታ እግዚአብሔርም የሚጠላውን የማምለኪያ ሐውልት ለአንተ አታቁም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ደግሞም አምላክህ እግዚአብሔር የሚጠላውን የማምለኪያ የድንጋይ ምሰሶ አታቁም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አምላክህ እግዚአብሔርም የሚጠላውን ሐውልት ለአንተ አታቁም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አምላክህ እግዚአብሔርም የሚጠላውን ሐውልት ለአንተ አታቁም። 参见章节 |