Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘዳግም 15:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 ወገንህ የሆነ ዕብራዊ ወንድን ወይም ሴትን ገዝተህ ስድስት ዓመት ካገለገለህ፣ በሰባተኛው ዓመት በነጻ ይሂድ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 “ወንድምህን ዕብራዊውን ወይም ዕብራዊቱን ብትገዛ ስድስት ዓመት ያገልግሉህ፥ በሰባተኛው ዓመት ነጻ አውጣው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 “ወንድም ሆነ ሴት ከእስራኤላውያን ወገን አንድ ሰው ራሱን ባሪያ አድርጎ ለአንተ ቢሸጥልህ፥ ከስድስት ዓመት አገልግሎት በኋላ በሰባተኛው ዓመት ነጻ ታወጣዋለህ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 “አን​ተም ወን​ድ​ም​ህን ዕብ​ራ​ዊ​ዉን ወይም ዕብ​ራ​ዊ​ቱን ብት​ገዛ ስድ​ስት ዓመት ያገ​ል​ግ​ሉህ፤ በሰ​ባ​ተ​ኛ​ውም ዓመት ከአ​ንተ ዘንድ አር​ነት አው​ጥ​ተህ ልቀ​ቀው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 አንተም ወንድምህን ዕብራዊውን ወይም ዕብራዊቱን ብትገዛ ስድስት ዓመት ያገልግሉህ፤ በሰባተኛውም ዓመት ከአንተ ዘንድ አርነት አውጣው።

参见章节 复制




ዘዳግም 15:12
7 交叉引用  

“በፊታቸው የምትደነግጋቸው ሥርዐቶች እነዚህ ናቸው፤


“ራሱን በባርነት ለእናንተ የሸጠውን ዕብራዊ ወንድማችሁን እያንዳንዳችሁ በየሰባት ዓመቱ ነጻ ትለቅቃላችሁ፤ ስድስት ዓመት ከተገዛላችሁ በኋላ ነጻ ታወጡታላችሁ።” አባቶቻችሁ ግን አልሰሙኝም ጆሯቸውንም ወደ እኔ አላዘነበሉም።


በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት አድርግ።


በምታሰናብተውም ጊዜ ባዶ እጁን አትስደደው።


跟着我们:

广告


广告