ዳንኤል 4:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 እጅግ አድጎና ጠንክሮ ያየኸው ዛፍ፣ ጫፉም እስከ ሰማይ ደርሶ በምድር ሁሉ የሚታየው፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እነሆ፥ ጫፉ እስከ ሰማይ የደረሰና በዓለም ዙሪያ ላሉት ሰዎች ሁሉ የሚታይ አንድ ትልቅ ዛፍ በራእይ ተመልክተሃል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ትልቅ የነበረው የበረታውም ቁመቱም እስከ ሰማይ የደረሰው፥ መልኩም እስከ ምድር ሁሉ ድረስ የታየው፥ 参见章节 |