ዳንኤል 4:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አእምሮው ከሰው አእምሮ ይለወጥ፤ የእንስሳም አእምሮ ይሰጠው፤ ሰባት ዓመትም ይለፍበት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ሰብአዊ አእምሮው ተለውጦ፥ እስከ ሰባት ዓመት ድረስ በእንስሳ አእምሮ ይኑር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ልቡም ከሰው ልብ ይለወጥ፥ የአውሬም ልብ ይሰጠው፥ ሰባት ዘመናትም ይለፉበት። 参见章节 |