ዳንኤል 11:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 “የደቡቡ ንጉሥ ይበረታል፤ ነገር ግን ከጦር አዛዦቹ አንዱ ከርሱ የበለጠ የበረታ ይሆናል፤ ግዛቱም ታላቅ ይሆናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 “የደቡብ ንጉሥ ማለትም የግብጽ ንጉሥ እጅግ ብርቱ ይሆናል፤ ይሁን እንጂ ከጦር አዛዦቹ አንዱ ከእርሱ ይልቅ የበረታ ሆኖ እጅግ ታላቅ ለሆነ መንግሥት መሪ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የደቡብም ንጉሥ ከአለቆቹም አንዱ ይበረታሉ፥ እርሱም ይበረታበታል ይሠለጥንማል፥ ግዛቱም ታላቅ ግዛት ይሆናል። 参见章节 |