ዳንኤል 11:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ሴቶች ለሚወድዱትም ሆነ ለአባቶቹ አማልክት ክብርን አይሰጥም፤ ማንኛውንም አምላክ አያከብርም፤ ነገር ግን ራሱን ከእነዚህ ሁሉ በላይ ከፍ ከፍ ያደርጋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ንጉሡ የቀድሞ አባቶቹን አማልክት ያቃልላል፤ ሴቶች የሚወዱአቸውንም አማልክት ይንቃል፤ እርሱ ራሱን ከሁሉ በላይ አድርጎ ስለሚቈጥር አማልክትን ሁሉ ችላ ይላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 የአባቶቹንም አማልክት የሴቶችንም ምኞት አይመለከትም፥ ራሱም በሁሉ ላይ ታላቅ ያደርጋልና አማልክትን ሁሉ አይመለከትም። 参见章节 |