ዳንኤል 11:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከርሱ ጋራ ስምምነት ከተደረገ በኋላ የማታለል ሥራውን ይሠራል፤ ከጥቂት ሰዎች ጋራ ለሥልጣን ይበቃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በተንኰል የሰላም ውል በመደራደር ሌሎችን ያታልላል፤ የእርሱ ተከታዮች ጥቂቶች ቢሆኑም እየበረታ ይሄዳል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከእርሱም ጋር ከተወዳጀ በኋላ በተንኰል ያደርጋል፥ ከጥቂትም ሕዝብ ጋር ወጥቶ ይበረታል። 参见章节 |