ዳንኤል 11:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “በርሱ ቦታ የሚተካውም የመንግሥቱን ክብር ለማስጠበቅ ግብር አስገባሪ ይልካል፤ ይሁን እንጂ በቍጣ ወይም በጦርነት ሳይሆን በጥቂት ዓመታት ውስጥ ይገደላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 “ሌላም ንጉሥ በእርሱ ቦታ ይተካል፤ ይህ ንጉሥ የመንግሥቱን ክብር ለመጠበቅ አንድ ግብር አስገባሪ ይሾማል፤ ይሁን እንጂ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ያ ንጉሥ ይገደላል፤ ቢሆንም የሚገደለው በሕዝብ ዐመፅ ወይም በጦርነት አይደለም።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የዚያን ጊዜም በመንግሥቱ ክብር መካከል አስገባሪውን የሚያሳልፍ በስፍራው ይነሣል፥ ነገር ግን በቍጣው ሳይሆን በሰልፍም ሳይሆን በጥቂት ቀን ይሰበራል። 参见章节 |