ዳንኤል 11:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በገዛ አገሩ ወዳሉት ምሽጎችም ፊቱን ይመልሳል፤ ነገር ግን ተሰናክሎ ይወድቃል፤ ዳግምም አይታይም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ከዚያ በኋላ ንጉሡ ወደ ገዛ አገሩ ምሽጎች ይመለሳል፤ ነገር ግን ተሰናክሎ ስለሚወድቅ ዳግመኛ አይታይም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ፊቱንም ወደ ገዛ ምድሩ አምባዎች ይመልሳል፥ ተሰናክሎም ይወድቃል፥ አይገኝምም። 参见章节 |