ቈላስይስ 4:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ደግሞም መናገር እንደሚገባኝ ቃሉን በግልጽ እንድናገር ጸልዩልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ቃሉንም መናገር እንደሚገባኝ ያህል ለመግለጥ እንድችል ጸልዩልኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኔም እንደሚገባኝ ቃሉን በግልጥ እንድናገር ጸልዩልኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ልናገርም እንደሚገባኝ እገልጠው ዘንድ ጸልዩልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ልናገር እንደሚገባኝ ያህል እገልጠው ዘንድ ጸልዩልኝ። 参见章节 |