ቈላስይስ 3:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሐሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በላይ በሰማይ ስላለው አስቡ እንጂ በምድር ስላለው አታስቡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ዘወትር በላይ በሰማይ ስላሉት ነገሮች አስቡ እንጂ በምድር ላይ ስላሉት ነገሮች አታስቡ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የላይኛውን አስቡ፤ በምድር ያለውንም አይደለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። 参见章节 |