ቈላስይስ 1:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ደግሞም በመንፈስ ስላላችሁ ፍቅር ነገረን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ደግሞም በመንፈስ ስለ ሆነው ስለ ፍቅራችሁ አስታወቀን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እንዲሁም እርሱ በእግዚአብሔር መንፈስ እርስ በርሳችሁ መዋደዳችሁን ነግሮናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱም በመንፈስ መዋደዳችሁን ነገረን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ደግሞም በመንፈስ ስለሚሆን ስለ ፍቅራችሁ አስታወቀን። 参见章节 |