ቈላስይስ 1:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በርሱም ቤዛነትን በደሙ አግኝተናል፤ ይህም የኀጢአት ይቅርታ ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በእርሱም ተዋጅተን የኃጢአትን ስርየት አገኘን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 በእርሱም ተዋጅተን የኃጢአታችንን ይቅርታ አግኝተናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ድኅነትን ያገኘንበት፥ ኀጢአታችንም የተሠረየበት ነው። 参见章节 |