Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




አሞጽ 5:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ይልቁንም ለራሳችሁ የሠራችኋቸውን፣ የንጉሣችሁን የሲኩትን ጣዖታት፣ የኮከብ አምላክ የሆነውን የሪፋን አማልክት አንሥታችሁ ተሸከማችሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 ለራሳችሁም የሠራችኋቸውን ምስሎቻችሁን፥ የሳኩት የንጉሣችሁን እና የአምላካችሁን የኬዋን ኮከብ ታነሣላችሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ለራሳችሁ የሠራችኋቸውን ‘ንጉሥ የምትሉትን’ ሳኩት የተባለውን ጣዖታችሁን፥ እንዲሁም ‘ኬዋን’ የተባለውን የኮከብ ጣዖታችሁን ትሸከማላችሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ለራ​ሳ​ች​ሁም የሠ​ራ​ች​ኋ​ቸ​ውን ምስ​ሎች፥ የሞ​ሎ​ክን ድን​ኳ​ንና የአ​ም​ላ​ካ​ች​ሁን የሬ​ፋ​ንን ኮከብ አነ​ሣ​ችሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 ለራሳችሁም የሠራችኋቸውን ምስሎች፥ የሞሎክን ድንኳንና የአምላካችሁን የሬፋን ኮከብ አነሣችሁ።

参见章节 复制




አሞጽ 5:26
7 交叉引用  

ይህን የማደርገውም እኔን ትተው የሲዶናውያንን አምላክ አስታሮትን፣ የሞዓብን አምላክ ካሞሽን፣ የአሞናውያንን አምላክ ሚልኮምን ስላመለኩ እንዲሁም አባቱ ዳዊት እንዳደረገው በመንገዴ ስላልሄዱ፣ በፊቴ ትክክለኛውን ነገር ስላላደረጉ፣ ሥርዐቴንና ሕጌን ስላልጠበቁ ነው።


ምክንያቱም ሕጎቼን ተላልፈዋል፤ ሥርዐቴን አልጠበቁም፤ ሰንበቴንም አርክሰዋል፤ ልባቸው ከጣዖቶቻቸው ጋራ ተጣብቋልና።


“ ‘ከልጆችህ ማንኛውንም ለሞሎክ እንዲሠዋ አሳልፈህ አትስጥ፤ የአምላክህንም ስም አታርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።


ስለዚህ ከደማስቆ ማዶ እንድትጋዙ አደርጋለሁ፤” ይላል ስሙ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር የሆነ።


ይልቁንም ልታመልኳቸው የሠራችኋቸውን፣ የሞሎክን ድንኳንና የኮከብ አምላክ የሆነውን የሬምፋም ጣዖት አንሥታችሁ ተሸከማችሁ። ስለዚህ ከባቢሎን ማዶ እንድትጋዙ አደርጋለሁ።’


跟着我们:

广告


广告