ሐዋርያት ሥራ 8:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የተበተኑትም በሄዱበት ሁሉ ቃሉን ሰበኩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የተበተኑትም አማኞች በሄዱበት ስፍራ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምሩ ነበር። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የተበተኑት ግን እየተዘዋወሩ የእግዚአብሔርን ቃል ሰበኩ፥ አስተማሩም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የተበተኑትም ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። 参见章节 |