Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 7:29 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 ሙሴም ይህን እንደ ሰማ ሸሽቶ በምድያም አገር መጻተኛ ሆኖ ተቀመጠ፤ በዚያም ሁለት ወንዶች ልጆች ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 ሙሴም ከዚህ ነገር የተነሣ ሸሽቶ በምድያም አገር መጻተኛ ሆኖ ኖረ፤ በዚያም ሁለት ልጆች ወለደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ሙሴ ይህን በሰማ ጊዜ ከግብጽ አገር ሸሽቶ ወደ ምድያም አገር ሄደና እዚያ በስደት ኖረ፤ በዚያ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 ስለ​ዚ​ህም ነገር ሙሴ ኮብ​ልሎ በም​ድ​ያም ሀገር ስደ​ተኛ ሆኖ ኖረ፤ በዚ​ያም ሁለት ልጆ​ችን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 ሙሴም ከዚህ ነገር የተነሣ ሸሽቶ በምድያም አገር መጻተኛ ሆኖ ኖረ፤ በዚያም ሁለት ልጆች ወለደ።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 7:29
3 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告