ሐዋርያት ሥራ 7:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሊቀ ካህናቱም፣ “ይህ የቀረበብህ ክስ እውነት ነውን?” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሊቀ ካህናቱም “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የካህናት አለቃው እስጢፋኖስን “ይህ የተባለው ነገር ልክ ነውን?” ሲል ጠየቀው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሊቀ ካህናቱም፥ “በእውነት እንዲህ ብለሃልን?” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሊቀ ካህናቱም፦ “ይህ ነገር እንዲህ ነውን?” አለው፤ 参见章节 |