Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 5:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ጴጥሮስም፣ “እስኪ ንገሪኝ፤ መሬታችሁን የሸጣችሁት በዚህ ዋጋ ነውን?” አላት። እርሷም፣ “አዎን፤ በዚሁ ዋጋ ነው” አለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ጴጥሮስም መልሶ “እስቲ ንገሪኝ፤ መሬታችሁን ይህን ለሚያህል ሸጣችሁትን?” አላት። እርሷም “አዎን፤ ይህን ለሚያህል ነው፤” አለች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ጴጥሮስም “እስቲ ንገሪኝ መሬታችሁን የሸጣችሁት ይህን ለሚያኽል ገንዘብ ነውን?” አላት። እርስዋም “አዎ! ይህን ለሚያኽል ገንዘብ ነው” አለች።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ጴጥ​ሮ​ስም፥ “እስኪ ንገ​ሪኝ፥ መሬ​ታ​ች​ሁን የሸ​ጣ​ች​ሁት ይህን ለሚ​ያ​ህል ነውን?” አላት፤ እር​ስ​ዋም፥ “አዎን፥ እን​ዲሁ ነው” አለች።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ጴጥሮስም መልሶ፦ “እስቲ ንገሪኝ፥ መሬታችሁን ይህን ለሚያህል ሸጣችሁትን?” አላት። እርስዋም፦ “አዎን፥ ይህን ለሚያህል ነው” አለች።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 5:8
2 交叉引用  

ሚስቱም በሚገባ እያወቀች ከሽያጩ የተወሰነ ገንዘብ በማስቀረት፣ የተረፈውን አምጥቶ በሐዋርያት እግር ሥር አስቀመጠ።


ሦስት ሰዓት ያህልም ካለፈ በኋላ፣ ሚስቱ የሆነውን ሳታውቅ መጥታ ገባች።


跟着我们:

广告


广告