Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 5:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 “እስር ቤቱ በሚገባ ተቈልፎ፣ ጠባቂዎቹም በበሩ ላይ ቆመው አገኘን፤ ከፍተን ስንገባ ግን በውስጡ ማንም አልነበረም።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 “የወህኒ ቤቱ በር በጥብቅ ተቈልፎ ጠባቂዎችም በበሩ ፊት ቆመው አገኘናቸው፤ የወህኒ ቤቱን በር በከፈትነው ጊዜ ግን በውስጥ ማንንም አላገኘንም” ብለው ተናገሩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 “ወኅኒ ቤቱ​ንም ዙሪ​ያ​ውን ተዘ​ግቶ በቍ​ል​ፍም ተቈ​ልፎ አገ​ኘ​ነው፤ ወታ​ደ​ሮ​ቹም በሩን ይጠ​ብቁ ነበር፤ ነገር ግን ከፍ​ተን በገ​ባን ጊዜ በው​ስጥ ያገ​ኘ​ነው የለም” አሉ​አ​ቸው።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 5:23
13 交叉引用  

በሰማይ ዙፋን ላይ የተቀመጠው ይሥቃል፤ ጌታም ይሣለቅባቸዋል።


እግዚአብሔር የሕዝቦችን ምክክር ከንቱ ያደርጋል፤ የሕዝብንም ዕቅድ ያጨናግፋል።


እግዚአብሔርን ለመቋቋም የሚያስችል፣ አንዳችም ጥበብ፣ ማስተዋልና ዕቅድ የለም።


ጌታ ካላዘዘ በቀር፣ ተናግሮ መፈጸም የሚችል ማን ነው?


በዚህ ጊዜ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወረባቸው፤ ከቤተ መቅደስም ወጥቶ ሄደ።


ይሁን እንጂ የጌታ መልአክ በሌሊት የእስር ቤቱን ደጆች ከፍቶ አወጣቸውና፣


አገልጋዮቹም ወደ እስር ቤቱ ሄደው በዚያ አላገኟቸውም፤ ተመልሰውም እንዲህ አሏቸው፤


የቤተ መቅደሱ ጥበቃ ሹምና የካህናት አለቆችም ይህን በሰሙ ጊዜ በነገሩ ተገረሙ፤ ግራም ተጋቡ።


跟着我们:

广告


广告