Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 24:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ስለ ሙታን ትንሣኤ ከተናገርሁት አንድ ነገር በቀር ዛሬ በመካከላችሁ ተከስሼ በቆምሁበት የቀረብሁበት ሌላ ነገር የለም።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 እርግጥ በመካከላቸው ቆሜ ‘የሙታን ትንሣኤ አለ በማለቴ ዛሬ ለፍርድ በፊታችሁ ቀርቤአለሁ’ ብዬ ከፍ ባለ ድምፅ ተናግሬአለሁ፤ ከዚህ በቀር ሌላ ያደረግኹት ነገር የለም።”

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ቆሜ ከአ​ስ​ተ​ማ​ር​ኋት አን​ዲት ትም​ህ​ርት በቀር ያደ​ረ​ግ​ሁት ክፉ ነገር የለም። ‘ሙታን ይነ​ሣሉ’ በማ​ለ​ቴም ዛሬ በአ​ንተ ዘንድ በእኔ ይፈ​ረ​ድ​ብ​ኛል።”

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 24:21
5 交叉引用  

ጳውሎስም ሕዝቡ፣ ከፊሎቹ ሰዱቃውያን፣ ከፊሎቹ ፈሪሳውያን መሆናቸውን ስላወቀ፣ “ወንድሞቼ ሆይ፤ እኔ ከፈሪሳዊ የተወለድሁ ፈሪሳዊ ነኝ፣ ለፍርድ የቀረብሁትም የሙታንን ትንሣኤ ተስፋ በማድረጌ ነው” ሲል በሸንጎው ፊት ጮኸ።


ደግሞም እንደነዚህ ሰዎች ሁሉ፣ ጻድቃንና ኃጥኣን ከሙታን እንደሚነሡ በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ።


እናንተንም ለማየትና ለማነጋገር የጠራኋችሁ በዚሁ ምክንያት ነው፤ በዚህ ሰንሰለት የታሰርሁትም ለእስራኤል በተሰጠው ተስፋ ምክንያት ነው።”


እነርሱም ሐዋርያት ሕዝቡን በማስተማራቸውና በኢየሱስ ስለ ተገኘው ትንሣኤ ሙታን በመስበካቸው እጅግ ተቈጡ።


跟着我们:

广告


广告