Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሐዋርያት ሥራ 21:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ኢየሩሳሌም በደረስን ጊዜ ወንድሞች በደስታ ተቀበሉን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ወደ ኢየሩሳሌም በደረስን ጊዜ ወንድሞች በደስታ ተቀበሉን።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 ኢየሩሳሌም በደረስን ጊዜ ምእመናን በደስታ ተቀበሉን።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም በደ​ረ​ስን ጊዜም ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችን በደ​ስታ ተቀ​በ​ሉን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ወደ ኢየሩሳሌም በደረስን ጊዜ ወንድሞች በደስታ ተቀበሉን።

参见章节 复制




ሐዋርያት ሥራ 21:17
6 交叉引用  

በእነዚያም ቀናት፣ ጴጥሮስ መቶ ሃያ በሚሆኑ ወንድሞች መካከል ቆሞ፣


ኢየሩሳሌም በደረሱ ጊዜም፣ ቤተ ክርስቲያንና ሐዋርያት እንዲሁም ሽማግሌዎች ተቀበሏቸው፤ የተላኩትም እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋራ ሆኖ የሠራውን ሁሉ ነገሯቸው።


ከጢሮስ ተነሥተን ጕዟችንን በመቀጠል ጴጤሌማይስ ደረስን፤ ከመርከብ ወርደንም ለወንድሞች ሰላምታ ካቀረብን በኋላ፣ አንድ ቀን ከእነርሱ ጋራ ቈየን።


እንግዲህ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሆን ዘንድ ክርስቶስ እንደ ተቀበላችሁ፣ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።


跟着我们:

广告


广告