ሐዋርያት ሥራ 17:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከዚያም ኢያሶንንና ሌሎቹን በዋስ ለቀቋቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኢያሶንንና ሌሎቹንም ዋስ አስጠርተው ለቀቁአቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከኢያሶንና ከጓደኞቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከኢያሶንና ከሌሎቹም ዋስ ተቀብለው ለቀቁአቸው። 参见章节 |