ሐዋርያት ሥራ 16:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ስለዚህ በሚስያ በኩል አድርገው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሚስያም አጠገብ አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ስለዚህ በሚስያ በኩል አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከሚስያም ዐልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በሚያስም አጠገብ አልፈው ወደ ጢሮአዳ ወረዱ። 参见章节 |