Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 7:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ናታንም የዚህን ራእይ ቃል በሙሉ፣ ለዳዊት ነገረው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ናታንም ይህንን ቃል በሙሉ፥ ይህንንም ራእይ በሙሉ ለዳዊት ነገረው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 በዚህም ቃልና ራእይ ሁሉ መሠረት ናታን ለዳዊት ገለጠለት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 እን​ደ​ዚህ ቃል ሁሉ፥ እን​ደ​ዚ​ህም ራእይ ሁሉ ናታን ለዳ​ዊት እን​ዲሁ ነገ​ረው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 እንደዚህ ቃል ሁሉ እንደዚህም ራእይ ሁሉ ናታን ለዳዊት ነገረው።

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 7:17
7 交叉引用  

ቤትህና መንግሥትህ በፊቴ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል፤ ዙፋንህም እንደዚሁ ለዘላለም የጸና ይሆናል።’ ”


ከዚያም ንጉሥ ዳዊት ገባ፤ በእግዚአብሔር ፊት ተቀምጦ እንዲህ አለ፤ “ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ እስከዚህ ያደረስኸኝ እኔ ማን ነኝ? ቤቴስ ምንድን ነው?


ንጉሡ ነቢዩ ናታንን፣ “እነሆ፤ እኔ ከዝግባ በተሠራ ቤተ መንግሥት ውስጥ እኖራለሁ፤ የእግዚአብሔር ታቦት ግን በድንኳን ውስጥ ይኖራል” አለው።


ናታንም የዚህን ራእይ ቃል በሙሉ ለዳዊት ነገረው።


በአደባባይም ሆነ ከቤት ቤት በመዘዋወር፣ እናንተን ከማስተማርና ይጠቅማችኋል ብዬ ያሰብሁትን ከመስበክ ወደ ኋላ አላልሁም።


የእግዚአብሔርን ፈቃድ ሁሉ ለእናንተ ከመግለጽ የተቈጠብሁበት ጊዜ የለምና።


እኔ የተቀበልሁትንና ከሁሉ በላይ የሆነውን ለእናንተ አስተላልፌአለሁ፤ ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚሉት ክርስቶስ ስለ ኀጢአታችን ሞተ፤


跟着我们:

广告


广告