Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ሳሙኤል 23:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28 አሆሃዊው ጸልሞን፣ ነጦፋዊው ማህራይ፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

28 አሆሃዊው ጻልሞን፥ ነጦፋዊው ማህራይ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

28 የኤ​ሎ​ንያ ሰው ኤላን፥ የፋጤ ሰው ናኤ​ሬት፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

28 ኩሳታዊው ምቡናይ፥ አሆሃዊው ጸልሞን፥

参见章节 复制




2 ሳሙኤል 23:28
7 交叉引用  

መላው የሰራዊቱ ጦር አለቆችና ሰዎቻቸው የባቢሎን ንጉሥ፣ አገረ ገዥ አድርጎ ጎዶልያስን መሾሙን ሲሰሙ፣ እርሱ ወዳለበት ወደ ምጽጳ መጡ፤ እነርሱም የናታንያ ልጅ እስማኤል፣ የቃሬያም ልጅ ዮሐናን፣ የነጦፋዊው የተንሑሜት ልጅ ሠራያ የማዕካታዊው ልጅ ያእዛንያና ሰዎቻቸው ነበሩ።


ነጦፋዊው ማህራይ፣ የነጦፋዊው የበዓና ልጅ ሔሌድ፣


በዐሥረኛው ወር፣ ዐሥረኛው የበላይ አዛዥ ከዛራውያን ወገን የሆነው ነጦፋዊው ማህራይ ሲሆን፣ በሥሩም ሃያ አራት ሺሕ ሰው ነበረ።


አቢሱ፣ ናዕማን፣ አሖዋ፣


የነጦፋ ሰዎች 56


የቤተ ልሔምና የነጦፋ ሰዎች 188


ወደ ምጽጳ፣ ጎዶልያስ ዘንድ መጡ፤ የናታንያ ልጅ እስማኤል፣ የቃሬያ ልጆች ዮሐናንና ዮናታን፣ የተንሑሜት ልጅ ሠራያ፤ የነጦፋዊው የዮፌ ልጆች፣ የማዕካታዊ ልጅ ያእዛንያን ሰዎቻቸውም ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告